በክልሉ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የተሰማሩ ባለሀብቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችል ወጥ የሆነ አሰራር በመዘርጋት እየተሰራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለፁ።

የክልሉ የኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከሌሎች ተቋማት ጋር በመቀናጀት ያጠናውን የኢንቨስትመንት ሪፎርም ጥናት ሰነድን ለካቢኔ አቅርቧል። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለካቢኔ በቀረበዉ የኢንቨስትመንት ሪፎርም ጥናት ሰነድ…

የሰብአዊ ድጋፍ በራስ አቅም ኢንሼቲቭስ የሱፐርቪዥንና ድጋፋዊ ክትትል የማጠቃለያ ሪፖርት ተገመገመ፡፡

(አዲስ አበበ ሀምሌ 1/2017 ዓ.ም.) በኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተደረገ የሰብአዊ ድጋፍ በራስ አቅም ኢንሼቲቭስ የሱፐርቪዥንና ድጋፋዊ ክትትል የማጠቃለያ ሪፖርት ሰኔ 30/ 2017 ዓ.ም…

‎በማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚያስችሉ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው::

‎(አሶሳ፣ ሚያዚያ 23/2017 ዓ/ም) በክልሉ ማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚያስችሉ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢሳቅ አብዱልቃድር ገለጹ።‎በአቶ ኢሳቅ አብዱልቃድር የተመራ…

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከጣሊያን ቀይ መስቀል ጋር በመተባበር በኡራ ስደስተኞች መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ስደተኞች የ 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የገንዛብ ድጋፍ አደረገ።

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከጣሊያን ቀይ መስቀል ጋር በመተባበር በኡራ ስደስተኞች መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ስደተኞች የ 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የገንዛብ ድጋፍ አደረገ። ‎‎በጽ/ቤቱ የሱዳን…

የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አመራሮችና የብልፅግና ፓርቲ ህብርት አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።

በቀን 23/2017 ዓ.ም/አሶሳ/ምርታማነት ለተሟላ ሃገራዊ ሉዓላዊነት! በሚል መሪ ሃሳብ የኮሚሽኑ የብልፅግና ፓርቲ ህብረት የብልፅግና ፓርቲ ንድፈ ሃሳብ መፅሔት የሚያዚያ/2017 እትም ላይ መነሻ አድርገው ውይይት አደርገዋል፡፡ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በራስ አቅም…