እምቅ የተፈጥሮ ፀጋዎች ለምተው የህብረተሰቡ ህይወት በተጨባጭ እንዲለወጥ እንሰራለን ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራሮች ገለፁ። ክልሉ ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ጋር በመተባበር “በእውቀትና በክህሎት የተገነባ አመራር ለላቀ ውጤት ” በሚል…
Category: National
በክልሉ የኑሮ ውድነትን ለማቃለል ከህግ ማስከበር ጎን ለጎን ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ሥራዎችን ማጠናከር ይገባል::
(አሶሳ፣ ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኑሮ ውድነትን ለማቃለል ከህግ ማስከበር ጎን ለጎን ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታሁን አብዲሳ ገለጹ። ምክትል ርዕሰ…
የድባጤ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት በወረዳዉ አሰተባባሪነት ለተረጂነት ቅነሳ ፈንድ የሚሆን 20 ሄክታር የአኩሪ አተር የእርሻ ሰራ አሰጀመረ።
ድባጤ:-ሐምሌ 17/2017 የድባጤ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በወረዳዉ አስተባባሪነት ለተረጂነት ቅነሳ ፈንድ የሚዉል የአኩሪ አተር የእርሻ መሬት የወረዳዉ አመራሮች በተገኙበት ጎብኝት ተደርጓዋል። በጉብኝቱ ወቅት መንግስት ለተረጂነት ቅነሳ የሚሆን ፈንድ 20 ሄክታር…
