በክልሉ የኑሮ ውድነትን ለማቃለል ከህግ ማስከበር ጎን ለጎን ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ሥራዎችን ማጠናከር ይገባል::

(አሶሳ፣ ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም) ‎በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኑሮ ውድነትን ለማቃለል ከህግ ማስከበር ጎን ለጎን ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታሁን አብዲሳ ገለጹ። ‎ምክትል ርዕሰ…

የድባጤ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት በወረዳዉ አሰተባባሪነት ለተረጂነት ቅነሳ ፈንድ የሚሆን 20 ሄክታር የአኩሪ አተር የእርሻ ሰራ አሰጀመረ።

ድባጤ:-ሐምሌ 17/2017 የድባጤ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በወረዳዉ አስተባባሪነት ለተረጂነት ቅነሳ ፈንድ የሚዉል የአኩሪ አተር የእርሻ መሬት የወረዳዉ አመራሮች በተገኙበት ጎብኝት ተደርጓዋል። በጉብኝቱ ወቅት መንግስት ለተረጂነት ቅነሳ የሚሆን ፈንድ 20 ሄክታር…

አቶ ሐብታሙ ዉባልታ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ

እምቅ የተፈጥሮ ፀጋዎች ለምተው የህብረተሰቡ ህይወት በተጨባጭ እንዲለወጥ እንሰራለን ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራሮች ገለፁ።